EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ቢፍ ኮተሌት Recipe
Ingredients
► ስጋ
► የተመታ እንቁላል
► የተፈጨ ዳቦ
► ዱቄት
► ቅቤ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ እንቁላል ዱቄት የተፈጨ ዳቦ ዱቄት ማዋሃድና ስጋውን በጨውና በቁንዶ በርበሬ ቀምሞ ውህድ ውስጥ በመንከር የተፈጨውን ዳቦ በላዩ በማድረግ ቡኒ እስኪሆን ጠብሶ ማውጣት