EXTERIOR

ሃምበርገር Recipe
Ingredients
► የተፈጨ ስጋ
► የተፈጨ ቀይ ሽንኩርት
► የደቀቀ ባሮ ሽንኩርት
► ቺዝ
► የተመታ እንቁላል
► የተፈጨ ዳቦ
► ቶስት የተደረገ ዳቦ
► ዘይት
► ማዮኔዝ
► ሰላጣ
► ቲማቲም
Process
■ በመቀላቀያ ሰሃን ውስጥ ስጋ ሽንኩርት የባሮ ሽንኩርት ቺዝ እንቁላል የተፈጨ ዳቦ ሁሉንም በደንብ ማዋሃድና ለሁለት ከፍሎ በመጠፍጠፍ በላስቲክ ሸፍኖ በማቀዝቀሽዣ እንዲቀዘቅዝ በማድረግ በመጥበሻ ዘይት በማጋል የቀዘቀዘውን አውጥቶ መጥበስና ዳቦው ላይ በማድረግ ማዮኔዝ በመቀባት ቲማቲም ሰላጣ በማድረግ አስውቦ ማቅረብ