EXTERIOR

ሚክስድ ቤሪ ላኮስ Recipe
Ingredients
► 100 ግራም ስትሮበሪ
► 100ግራም ብሉቤሪ
► 100ግራም የተከተፈ ቆስጣ
► በረዶ
► 1 ማግ ወተት
► 1 የቡና ሲኒ ክሬም
► 2የሾርባ ማንኪያ ማር
► ቫኔላ ፓውደር
Process
■ ስትሮበሪ
■ ብሉቤሪ
■ ቆስጣ
■ በረዶ
■ ወተት
■ ክሬም
■ ማር
■ ቫኔላ ፓውደር ሁሉንም ፈጭቶ በስትሮበሪ አስጊጦ ማቅረብ