EXTERIOR

ምስር አዚፋ Recipe
Ingredients
► 4ጭልፋ ምስር
► 3ሎሚ
► 4ቃሪያ
► 4ቀይ ሽንኩር
► 1ጭልፋ ዘይት
► 2የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
► 1የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ዝንጅብል
Process
■ ምስሩን በደንብ እስኪላላ መቀቀልና ሲበስል መፍጨትና ቃሪያውን አድቅቆ ከትፎ ምስሩን ከዘይት ጋር ቀላቅሎ ሎሚውን መጨመርና የተከተፈውን ሽንኩርትና ቃሪያ
■ ዝንጅብል
■ ቁንዶ በርበሬና ጨው ጨምሮ በደንብ ቀላቅሎ ማቅረብ