| ምድጃ ላይ የሚሰራ የካሮት ኬክ Recipe |
| Ingredients |
► 300 ግራም የፉርኖ ዱቄት ► 300 ግራም ስኳር ► 3 ፈሬ ካሮት ► 3 እንቁላል ► ዘይት ► 1 ሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ► 1 ሻይ ማንኪያ ቫኔላ ► ½ ሻይ ማንኪያ ጨው ► 3 ሻይ ማንኪያ ዘቢብ
|
 |
| Process |
■ ካሮቱን መፈቅፈቅ ■ ስኳሩን መፍጨት እንቁላሉን ጨምሮ መምታት ■ ካሮቱን ዘይቱንና እንቁላሉን መፍጨት ■ ፉርኖ ዱቄት የተፈጨውን ስኳር ቤኪንግ ፓውደርና ጨው ጨምሮ መደባለቅ ■ የተመታውን እንቁላልና የተፈጨውን ካሮት ማደባለቅ ■ በመካከለኛ ድስት ዘይት መቀባትና ዱቄት ከላይ መነስነስ ሊጡን መጨመር ዘቢቡን ጣል ጣል ማድረግ ■ ሌላ ትልቅ ድስት መድጃ ላይ ማድረግ የትልቁን ድስት ውስጥ ደግሞ አነስ ያለ መያዛ የሌለው የድስት ክዳን ማድረግ ■ ሊጥ የያዘውን ድስት ክዳኑ ላይ ማድረግ ■ መካከለኛ ድስት ክዳን ከድኖ ለ1 ሰዐት ያህል ማብሰል ■ አውርዶ አቀዝቅዞ ማቅረብ።
|
|
|
| |
| |
| |
| |