EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ሩዝ Recipe
Ingredients
► 1ኩባያ ሩዝ ለ 2ሰው
► ውሀ
► 1 ትንሽ ካሮት የተፈቀፈቀ
► 1 ፍንክት ነጭ ሽንክሩት
► ክኖር
► 2 የሻይ ማንኪያ ጨው
► የሎሚ ልጣጭ ፍቅፋቂ
Process
■ ሩዙን በደምብ ማጠብ ውሃው ጥርት አስኪል ድርስ
■ 1 ኩባያ ሩዝ ለመቀቀል 2 ኩባያ ውሀ በቂ ነው
■ ትንሾን የእርጎ ኩባያ ነወ ለመለካት የተጠቀምኩት
■ በድስት ውስጥ ሁሉንም አንድላይ መጨመር
■ ውሀውን ከልሶ መክደን
■ ውሀውን እስኪጨርስ ድረስ መተው