Choose your meal
ሩዝ በሎሚ Recipe Ingredients ► 2 የውሃ ብርጭቆ ሩዝ
► 1 ፍሬ ሽንኩርት
► 2 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
► 1 የሻይ ማንኪያ ሎሚ ፍቅፋቂ
► 3 ፍሬ ሎሚ ጭማቂ
► 4 እንቁላል
► 1 ግንድ የሾርባ ቅጠል
► 1 የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ቀረፋ
► 6 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
► 1.5 ሊትር የአትክልት ማጣፈጫ
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process ■ ሩዝ መቀቀል
■ ሽንኩርት ነጭሽንኩርት የሾርባ ቅጠል በደቃቁ መክተፍ እነዚን በዘይት መጥበስ ማንኪያ የተፈጨ ቀረፋ መጨመር
■ እሩዝና የአትክልት ማጣፈጫ ጨምሮ ለ 15 ደቂቃ ማብሰል
■ ሎሚ ፍቅፋቂ ሎሚ ጭማቂ ጨምሮ ማብሰል እንቁላል ሰብሮ መጨመር ማብሰል ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ አዋህዶ ማቅረብ።

