EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ሩዝ በምስር Recipe
Ingredients
► 2ኩባያ ሩዝ
► 2ኩባያ ያልተካካ ምስር
► የደቀቀ ቀይ ሽንኩርት
► ዘይት
► ጨው
Process
■ ምስሩን በውሃ እያበሰሉ ውሃውን ሳይጨርስ ሩዙን መጨመርና የሞቀ ውሃ እየጨመሩ ማብሰልና ጨው ጨምሮ ሽንኩርት በዘይት ጠብሶ ከበሰለው ሩዝና ምስር ጋር ደባልቆ ማቅረብ