EXTERIOR

ሩዝ በአተር Recipe
Ingredients
► 2ኩባያ የበሰለ አተር
► 2ኩባያ ሩዝ
► 6የሾርባ ማንኪያ ቅቤ
► የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
► 8ኩባያ የዶሮ መረቅ
► ዘይት
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬና የተፈጨ ፎርማጆ
Process
■ ቅቤውን በድስት ማሞቅና ዘይት
■ ሲዲኖ ጨምሮ በደንብ እስኪበስል ማማሰልና ሽንኩርት ጨምሮ እያማሰሉ ሩዝና የዶሮ መረቅ ጨምሮ ሲበስል ቅቤ
■ አተር
■ ፎርማጆ
■ ጨው
■ ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ማዋሃድ ማውጣት