EXTERIOR

ሰፒ ኦ ቦኖና Recipe
Ingredients
► 1 ማግ ወተት
► 200 ግራም ገንፈል የተደረገ ስፒናች
► 1 የሾርባ ማንኪያ የለውዝ ቅቤ
► ቫኔላ አይስ ክሬም
Process
■ ወተት
■ ስፒናች
■ የለውዝ ቅቤ
■ ቫኔላ አይስ ክሬም ሁሉንም በአንድ አድርጎ በመፍጫ መፍጨትና አስውቦ ማቅረብ