EXTERIOR

ሽሮ Recipe
Ingredients
► 1 ሽንኩርት
► 1 ቲማቲም
► 3 የሾርባ ማንኪያ ሽሮ
► 2 የሺይ ማንኪያ በርበሬ
► ዘይት
► መከለሻ
► ክኖር
► ቅቤ
Process
■ መጥበሻ ለይ ዘይት ማጋል
■ ሽንኩርቱን መጨመር
■ ትንሽ በሰል እስኪል መጥበስ
■ ቲማቲም መጨመር
■ ማቁላላት
■ ቅመሞቹን መጨመር
■ በርበሬ መጨመር
■ ግዜ ወስዶ በደምብ ማቁላላት
■ ሽሮውን መጨመር
■ ሳይጏጉል በደምብ ማማሰል
■ ውሀ ጠብ እያረጉ እስኪበስል አልፎ አልፎ ማማሰል
■ ሲበስል ጨው ቀምሶ ማውርድ - ቅመሞቹ ጨው አላቻው
■ ቅቤ ጣል አድርጎ ለገበታ ማቅረብ