EXTERIOR

ባሮ ሽንኩርትና የድንች ሾርባ Recipe
Ingredients
► 4 ባሮ ሽንኩርት በክብ የተከተፈ
► 2 ሰላሪ(ሴዲኖ) የተከተፈ
► 3 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ፣ ግማሽ ኪሎ የተከተፈ ድንች
► 1 ሲኒ ክሬም
► ጨውና ነጭ ሽንኩርት
Process
■ በሾርባ ማዘጋጃ ብረት ድስት ባሮ ሽንኩርት ከድኖ በቅቤ በትንሹ ማብሰል
■ ለ10 ደቂቃ ያህል ውሃውን ጨምሮ ማንተክተክ ድንች መጨመርና አብሮ ማብሰል ድንቹ መብሰሉን አረጋግጦ በማውጣት በመፍጫ መፍጨትና አጥልሎ ወደ ብረት ድስት መመለስ
■ ክሬም ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ በማጣፈጥ ትኩሱን ለምግብነት ማቅረብ