EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ትኩስ ካካዋ Recipe
Ingredients
► 3 የሾርባ ማንኪያ ካካዋ
► ውሃ
► 4 ኩባያ ወተት
► 3 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
► ጨው
Process
■ ውሃውንና ካካዋውን ቀላቅሎ ለ5 ደቂቃ የፈላ ውሃ ላይ ጥዶ ወተት
■ ስኳርና ጨው ጨምሮ ሲፈላ አውርዶ ማማሰልና በትኩሱ ማቅረብ