EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ቺክን ዴሉክስ Recipe
Ingredients
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
► ዶሮ
► የአፕል ጭማቂ
► የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
► ዘይት
► ዱቄት
► ሶስ
Process
■ ዶሮውን የዱቄት ውህድ በማልበስ በዘይት በመጥበስ ሶስ የአፕል ጭማቂ ነጭ ሽንኩርት ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ አዋህዶ በመጋገሪያ ትሪ ላይ በማድረግ ምድጃ ውስጥ በመክተት ሲበስል ማውጣት