EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ነጭ ራረቢት Recipe
Ingredients
► በቁመቱ የተቆረጠ ካሬ ዳቦ
► ቺዝ
► ሙስታርድ
► ቅቤ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
► ዱቄት
► ወተት
Process
■ በመጥባሻ ላይ ቅቤ በማቅለጥ ዱቄት ወተት ጨምሮ በደንብ እያማሰሉ ጨው ቁንዶ በርበሬ ቺዝ ጨምሮ በደንብ አዋህዶ ዳቦውን ቅቤ ከቀቡ በኋላ የተዘጋጀውን ሶስ በላዩ በማድረግ የቀረውን ዳቦ በላዩ ከድኖ አስውቦ ማቅረብ