EXTERIOR

አሳ ጉላሽ Recipe
Ingredients
► አሳውን አጥበን በደረቅ ጨርቅ እናደርቀዋለን ከዛ ጁልየን ሆኖ ትንሽ ከፍ ከፍ አድርገን እንከትፈዋለን
► በዝርግ ሰሀን ላይ ፍሩኖ ዱቄት፣ጨው፣ቁንዶ በርበሬ፣ኮረሪማ እና ሚጥሚጣ አደባልቆ አሳውን እዛ ላይ ማድረግ
Process
■ መጥበሻ ላይ ዘይት አግለን ቡኒ እስከሚሆን መጥበስ
■ አሳውን በጠበስንበት መጥበሻ ሽንኩርት፣ነጭ ሽንኩርት እና ቲማቲም ማቁላላት ሲበስል ትንሽ አዋዜ መጨመር ከዛ የተጠበሰውን አሣ ጨምሮ ማደባለቅ እና ቃሪያ ጨምሮ ማውጣት።