EXTERIOR

አትክልት ሾርባ Recipe
Ingredients
► 1 ኩባያ የተቀቀለ ካሮት፣አተር፣ሽንኩርትና ባሮ ሽንኩርት
► 50 ግራም የአትክልት ቅቤ1 ኩባያ ውሃ
► ½ ኩባያ ወተት
► 1 ድርበብ የሻይ ማንኪያ ዱቄት
Process
■ በብረት ድስት የአትክልት ቅቤ በማድረግ ማጋል
■ አትክልቶቹን ጨምሮ በመጠኑ ማብሰል ውሃ ጨምሮ እስኪበስል እሳት ላይ ማቆየት
■ ዱቄት ጨምሮ ከአትክልቱ ጋር ማሸትና ወተቱን መጨመር
■ ለ10 ደቂቃ ያህል ማብሰልና ማውጣት