Choose your meal
ኩኪስ Recipe Ingredients ► 200 ግራም ፉርኖ ዱቄት
► 100 ግራም ስኳር
► 100 ግራም የገበታ ቅቤ
► 1 እንቁላል
► 2 ሻይ ማንኪያ ቀረፋ
Process ■ ቅቤና ስኳር ክሬም እስኪሆን መምታት እንቁላል ጨምሮ በደንብ መምታት ዱቄቱን እየታሸ ያለው ሊጥ ውስጥ መጨመር
■ ሊጡን በፕላስቲክ ጠቅልሎ አሽጎ ለ40 ደቂቃ ያህል ቀዝቃዛ ቦታ ላይ ማስቀመጥ
■ በቂጣ መልክ መዳጥ
■ የቡና ስኒ አፍ በመጠቀም በክብ ቅርጽ ማውጣት
■ በመጋገሪያ ትሪላይ ዘይት ቀብቶ በቅርጽ የተቆረጠውን ደርድሮ በ180 ዲግሪ በጋለ ኦቨን ውስጥ ከ15 እስከ 20 ደቂቃ ማብሰል እና አውጥቶ ማቅረብ።Ingredients ► የቀለጠ ቅቤ
► ማር
► ፓፕኮርን
► ኦቾሎኒProcess ■ ቅቤና ማር በማዋሃድ ፓፕኮርን ኦቾሎኒ ሁሉንም በማደባለቅ የኩኪስ መጋገሪያ እቃ ላይ በስሱ በመዘርጋት በምድጃ ውስጥ በመክተት አብስሎ ማውጣት

