EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ኪያር ሰላጣ Recipe
Ingredients
► ከፍ ያለ ኪያር ታጥቦ በአራት ማእዘን የተከተፈ፣ግማሽ ኩባያ እርጎ በደንብ የረጋ
► 1 ሾርባ ማንኪያ ሎሚ
► ጨው
► ፒታ ዳቦ
Process
■ በጎድጓዳ ሳህን ላይ ኪያር፣እርጎና ሎሚ አድርጎ መቀላቀል
■ ፒታ ዳቦውን በማቅረቢያ ሳህን ላይ በማድረግ የተቀላቀለውን ኪያር ፒታው ላይ በማድረግ አስጊጦ ማቅረብ