EXTERIOR

ክሮክ ማንዤ Recipe
Ingredients
► ቺዝ
► የተጠበሰ የሳንድዊች ዳቦ
► ቅቤ
► ስጋ
► ዘይት በመጥበሻ
► ተቀቅሎ በክብ የተከተፈ እንቁላል
Process
■ በመጥበሻ ላይ ዘይት በማጋል ስጋውን በመጠኑ አብስሎ ዳቦውን ቅቤ ቀብቶ ቺዝ እንቁላል ስጋ በዳቦው ላይ በመደራረብ በዳቦ በመሸፈን አስውቦ ማቅርብ