EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ክትፎ Recipe
Ingredients
► 3ጭልፋ የተከተፈ ስጋ
► መካከለኛ ጭልፋ ቅቤ
► 3የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ
Process
■ የሞቀ ሰሃን ላይ ስጋውን ማድረግና የቀለጠውን ቅቤ ከስጋውና ከሚጥሚጣው ጋር በደንብ አዋህዶ ማቅረብ