EXTERIOR

የማርና የኦቾሎኒ ኩኪስ Recipe
Ingredients
► የተፈጨ ኦቾሎኒ
► ፉርኖ ዱቄት
► ማር
► ስኳር
► ቤኪንግ ሶዳ
► ቅቤ
► ቫኒላ
► የተመታ እንቁላል
Process
■ ዱቄት ቤኪንግ ሶዳ ኦቾሎኒ ቅቤ ቫኒላ ስኳር ማር ሁሉንም ማዋሃድና እንቁላል እየጨመሩ በደንብ ማዋሃድና ዳምጦ ቅርፅ እያወጡ የኬክ መጋገሪያ ላይ በማድረግ ምድጃው ውስጥ ከቶ ማብሰልና ማውጣት