EXTERIOR

የምስር ሾርባ Recipe
Ingredients
► 1/2 ኪሎምስር
► 1 ፍሬ ቀይ ሽንኩርት
► 2 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
► 2 ዛላ ሚጥሚጣ
► ½ ሊትር የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባ
► 4 ሾርባ ማንኪያ ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process
■ ምስሩንለ 24 ሰአት መዘፍዘፍ
■ ለ 1 ሰአት መቀቀል ከዛ መፍጨት
■ ሽንኩርትና ነጭሽንኩርት መክተፍ
■ በድስት ዘይት አግሎ ሽንኩርትና ነጭሽንኩርት ማቁላላት
■ ምስሩንመጨመር
■ የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ማብሰል ሚጥሚጣ ከትፎ ነስንሶ ማቅረብ።