EXTERIOR

የስኳር ድንች ሾርባ Recipe
Ingredients
► 1/2 ኪሎስኳርድንች
► 2 ፍሬ ሽንኩርት
► 1 ግንድባሮ
► 4 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
► 1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
► 1 ሊትር ሾርባ የአትክልት ሾርባ ማጣፈጫ
► 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process
■ ስኳርድንች ሽንኩርትና ነጭሽንኩርት ባሮ በደቃቁከትፎ ማጠብ
■ ዘይት አግሎ የተከተፉትን ማቁላላት በርበሬጨምሮ ማቁላላት ስኳርድንች ጨምሮ ውሃ ጠብ እያረጉ ማብሰልና ማቀዝቀዝ ከዛመፍጨት
■ የተፈጨውን ሾርባ ገልብጦ የአትክልትሾርባ ማጣፈጫ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ማብሰል አውርዶ ማቅረብ።