EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የስጋ ሶስ Recipe
Ingredients
► 400ግራም የተፈጨ ስጋ
► የተፈጨ ቲማቲም
► ቀይ ሽንኩርት
► 2የሾርባ ማንኪያ ማርገሪን
► 1የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ፐርሰሜሎ
► የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
► የተከተፈ ካሮት
Process
■ ቀይ ሽንኩርቱን በማርገሪን እያቁላሉ ስጋና ካሮት ጨምሮ እያማሰሉ ፐርሰሜሎ
■ ቲማቲምና ጨው ጨምሮ ለ15 ደቂቃ ከተቁላላ በኋላ ነጭ ሽንኩርት ጨምሮ ማውጣት