EXTERIOR

የሽሮ አልጫ Recipe
Ingredients
► 460 ግራም በደቃቁ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
► 350ሚ.ሊ ዘይት
► 500ግራም ምጥን ሽሮ
► ነጭ ሽሮ
► 2የሾርባ ማንኪያ ቅመም
► 1የሻይ ማንኪያ እርድ
► 5 የተቆራረጠ ቃሪያ
Process
■ ሽንኩርቱን እያበሰሉ ዘይት
■ ቅመሞቹን በመጨመር በደንብ ማማሰልና ሽሮውን በውሃ በጥብጦ መጨመርና በደንብ አማስሎ መክደንና ሲንተከክ ቃሪያ ጨምሮ ማውጣት