EXTERIOR

የቃሪያ ሶስ Recipe
Ingredients
► 10 በደቃቁ የተከተፈ ቃሪያ
► 6ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
► 1ጭልፋ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
► 2የሾርባ ማንኪያ ፐርስሜሎ
► 1የሻይ ማንኪያ አሪጋኖ
► 1ቅጠል ላውሮ
► ዘይት
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ቀይ ሽንኩርቱን በዘይት ማብሰልና ቃሪያ
■ ነጭ ሽንኩርት
■ ፐርሰሜሎ
■ ጨው
■ አሪጋኖ
■ ላውሮና
■ ቁንዶ በርበሬ በማደባለቅ በደንብ አቁላልቶ ማውረድ