EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የቆስጣ ሾርባ Recipe
Ingredients
► ተቀቅሎ የተፈጨ ቆስጣ
► የዶሮ መረቅ
► ቅቤ
► ወተት
► ፉርኖ ዱቄት
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ቅቤውን በማቅለጥ ዱቄቱን ጨው ቁንዶ በርበሬ መጨመርና በወተት በማንተክተክ የተፈጨውን ቆስጣውንና መረቁን ጨምሮ አንተክትኮ ማውጣት