Choose your meal
የበደርጃን ቦልስ Recipe Ingredients ► 50 ግራም ሞርቶ ዴላ
► 2 ፍሬ በደርጃን
► 2 እንቁላል
► 1 ብርጭቆ የዳቦ ዱቄት
► 1 ሾርባ ማንኪያ ኦቾሎኒ ቅቤ
► 1 ሻይ ማንኪያ በሶብላ
► ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process ■ በደርጃኑን በ4 መአዘን ከትፎ መጥበስ አውጥ ቶሞርቶ ዴላውንም በደቃቁ ከትፎ መደባለቅ ከዛ እንቁላልና 1 የሾርባ ማንኪያ የዳቦ ዱቄት ጨምሮ ማደባለቅ በሶብላ አድቆ መጨመር ኦቾሎኒ ቅቤ ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ማደባለቅ
■ እንቁላልና ጨውመምታት
■ የተደባለቁትን አድቦልቡሎ እንቁላል ውስጥ ነክሮ የዳቦ ዱቄት እያስነሰኑ ጠብሶ አውጥቶ ማቅረብ

