EXTERIOR

የቤታችን የስኳር ዳቦ Recipe
Ingredients
► ½ ዱቄት
► 100 ሚሊ ሊትር ወተት
► 50 ግራም የገበታ ቂቤ
► 50 ግራም ስኳር
► 3 ሻይ ማንኪያ ስኳር
► 2 እንቁላል
► 2 ሾርባ ማንኪያ አረቄ
► 3 ሾርባ ማንኪያ የደቀቀ ኦቾሎኒ
► ½ የሻይ ማንኪያ ጨው
Process
■ ስኳር ዱቄት ጨው መቀላቀል
■ ቅቤውን መቆራረጥ ከስኳርና ጨው ጨምሮ መደባለቅ እንቁላል መቶ ከዱቄትና ከገበታ ቅቤው ጋር መቀላቀል
■ ወተት ሞቅ አድርጎ እርሾውን ማሟሟት ዱቄት ውስጥ ጨምሮ አሽቶ ለ2 ሰአት ያህል ማስቀመጥ
■ ዳቦ መጋገሪያውን ዘይት ቀብቶ ዱቄት መነስነስ
■ ኩፍ ያለውን ሊጥ ገልብጦ ለ1 ሰዐት መተው ኩፍ ሲል ኦቾሎኒ ነስንሶ ኦቭን ውስጥ ጨምሮ ለ45 ደቂቃ በ180 ዲግሪ መጋገር
■ ቆራርጦ ከማርማራታ ጋር ቀብቶ ማቅረብ