EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የተልባ ወጥ Recipe
Ingredients
► በደቃቁ የተከተፈ ሽንኩርት
► 2 በደቃቁ የተከተፈ ቲማቲም
► 1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
► 1 የሾርባ ማንኪያ የተወቀጠ ተልባ
► 1 ሲኒ ዘይት
Process
■ ሽንኩርቱንና ቲማቲሙን ዘይት ጨምሮ በደንብ ማብሰልና በርበሬ ጨምሮ ውሃ ጠብ እያደርጉ አቁላልቶ ተልባውን በውሃ በጥብጦ በተዘጋጀው ስልስ ላይ መጨመርና ውፈር ሲል ማውረድ