EXTERIOR

የአተርና የቲማቲም ሾርባ Recipe
Ingredients
► የአተር ክክ
► ውሃ
► የተከተፈ ቲማቲም
► የተከተፈ ሽንኩርት
► ጨው
► ፉርኖ ዱቄት
► ቅቤ
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ የተዘፈዘፈውን አተር
■ ቲማቲም
■ ውሃ
■ ሽንኩርት አደባልቆ ከተቀቀለ በኋላ መፍጨትና ቅቤና ዱቄቱን አደባልቆ መቀቀልና ሲደርስ ማቅረብ