EXTERIOR

የአትክልትና የስጋ ሾርባ Recipe
Ingredients
► 1 ኪሎ ስጋ
► የተከተፈ ጥቅል ጎመን
► የተከተፈ ፎሶሊያ
► የቲማቲም ድልህ
► የተከተፈ ሽንኩርት
► ጨው
► ነጭ ሽንኩርት
► ፓስቲኒ
Process
■ ውሃ ውስጥ ጨው ጨምሮ ስጋውን ማብሰልና መረቁን በድስት አንጠንፍፎ ስጋውን መክተፍና መልሶ መረቁ ውስጥ ጥቅል ጎመን ፎሶሊያ ካሮት የቲማቲም ድልህ ሽንኩርት ጨው ነጭ ሽንኩርት ሁሉንም በመጨመር ማንተክተክና ፓስቲኒ ጨምሮ ሲንተከተክ ማውጣትና ማቅረብ