EXTERIOR

የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባ Recipe
Ingredients
► 2 ፍሬድንች
► 2 ፍሬሽንኩርት
► 2 ፍሬባሮሽንኩርት
► 2 ፍሬካሮት
► 1 እስርየስጎቅጠል
► 3 ፍሬቲማቲም
► 1 ½ ሊትርውሃ
Process
■ አትክልቶቹን በሙሉልጦ ለ2ለ2 መክተፍ
■ ሁሉንም በድስት መጨመር
■ ጨውና ውሃ አድርጎለ1 ሰአት አትክልቶቹን መቀቀል ከዛማጥለል
■ የጠለለውንውሃለተለያዩሾርባዎችመከለሻይሆናል።