EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የአናናስ ኬክ በማር Recipe
Ingredients
► ተልጦ የተከተፈ አናናስ
► የኬክ ዱቄት
► ማር
► ቤኪንግ ፓውደር
► ቤኪንግ ሶዳ
► የሎሚ ልጣጭ ፍልቃቂ
► እንቁላል
► ዘይት
Process
■ ዱቄት ጨው ቤኪንግ ፓውደርና ቤኪንግ ሶዳውን በአንድ ላይ በማደባለቅ የሎሚ ልጣጭ እንቁላል ማር ዘይትና አናናሱን በመጨመር በደንብ በማዋሃድ የኬክ መጋገሪያ ላይ ሊጡን በማድረግ በምድጃ ውስጥ በመክተት እንዲበስል በማድረግ ሲበስል አይቶ ማውጣት