EXTERIOR

የካሮት ሾርባ Recipe
Ingredients
► የተከተፈ ሽንኩርት
► የተከተፈ ካሮት
► ዘይት
► የተከተፈ ቲማቲም
► ቅቤ
► የዶሮ መረቅ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ዘይቱን በድስት ጥዶ ሽንኩርቱን
■ ካሮት
■ ቲማቲሙን ደባልቆ ማብሰልና መረቁን
■ ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ አብስሎ ማውጣት