EXTERIOR

የወተትና የዳቦ ሾርባ(ለልጆች) Recipe
Ingredients
► 1 ሊትር ወተት
► 4 እንቁላል
► 4 ሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ
► 8 ስላይስ የደረቀ ዳቦ
► 2 ግንድ ባሮ
► 4 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process
■ ነጭ ሽንኩርት ባሮ በትላልቅ መክተፍ በድስት የግበታ ቅቤማቅለጥ ለ2 ደቂቃ ማብሰል ወተት ጨምሮ ማፍላት
■ ወተቱን ማጥለል ድስት ውስጥ ጨምሮ መጣድ
■ እንቁላል መምታት ወተት ውስጥ መጨመር ማማሰል ሲበስል አውርዶ ዳቦውን እየቆራረጡ መጨመር
■ ለትንሽ ደቂቃ ከድኖማቅረብ