EXTERIOR

የዓሳ ማጣፈጫ ሾርባ Recipe
Ingredients
► 1 ኪሎአሳ
► 1 እስር የሾርባ ቅጠል
► 1 ፍሬካሮት
► 1 እስር የስጎቅ ጠል
► 1 ½ ማንኪያ የሾርባ ድፍንቁንዶበርበሬ
► 1 ሾርባ ማንኪያ ጨው
► 1 ሻይማንኪያጦስኝ
► 2 ሊትርውሃ
Process
■ አትክልቶቹንለ 2 ለ 2 መቆራረጥ
■ በድስት አሳውን አትክልቶቹን ጦስኝ ቁንዶበርበሬጨውና ውሃበማድረግለ 1 ሰዐትመቀቀል
■ ተቀቅሎ ከቀዘቀዘበኋላ በስጎቅጠልና በሾርባመከለሻ መቀመም።