EXTERIOR

የዶሮና የአትክልት ሾርባ Recipe
Ingredients
► የተከተፈ የዶሮ ስጋ
► የሾርባ ስጋ
► ውሃ
► ፎሶሊያ
► የተከተፈ ጥቅል ጎመን
► የተከተፈ ድንች
► የተከተፈ ካሮት
► የተከተፈ ዝኩኒ
► ጨው
► ሩዝ
► ቁንዶ በርበሬ
► የተፈለፈለ የበቆሎ እሸት
Process
■ ዶሮውንና የሾርባ ስጋውን በደንብ በውሃ እያበሰሉ ፎሶሊያ ጥቅል ጎመን ድንች ካሮት ዝኩኒ ጨው ቁንዶ በርበሬ የበቆሎውን እሸት ሁሉንም በአንድ ጨምሮ መፍላት ሲጀምር ሩዙን ጨምሮ በደንብ ሲንተከተክ አውጥቶ ማቅረብ