EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የዶሮ ሎፍ Recipe
Ingredients
► የተከተፈ የዶሮ ስጋ
► የተፈጨ ዳቦ
► የዶሮ ሾርባ
► የደቀቀ ፐርስሊ
► ጨው
► የተመታ እንቁላል
Process
■ የተፈጨ ዳቦ ሾርባ የዶሮ ስጋ ፐርስሊ ጨውን እንቁላል ሁሉንም በመቀላቀያ ሳህን ውስጥ በማድረግ ማዋሃድና በመጋገሪያ ትሪ ላይ ቅቤ በመቀባት የተዘጋጀውን ውህድ በመገልበጥ ምድጃ ውስጥ በመክተት እንዲበስል ማድረግ