EXTERIOR

የዶሮ ማጣፈጫ ሾርባ Recipe
Ingredients
► 1 ሙሉባለ 1.5 ኪሎግራምዶሮ
► 1 ፍሬካሮት
► 1 ግንድባሮሽንኩርት
► 1 እስርየሾርባቅጠል
► 2 የሾርባማንኪያጨው
► 1 ½ ሊትርውሃ
Process
■ አትክልቶቹንለ2ለ2መክተፍ
■ ዶሮውንአጠቦመቆራረጥ
■ በድስትአትክልቶቹንዶሮውንናጨውጨምሮለ 2 ሰዐትመቀቀል
■ ውሃውንማጥለል
■ የተጠለለውን ውሃ ለሚፈለገው ሾርባ ማጣፈጫ መጠቀም።