EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የዶሮ ሾርባ Recipe
Ingredients
► የተገነጣጠለ ዶሮ
► ሽንኩርት
► የተፈጨ ቲማቲም
► 1 ኩባያ ፓስቲኒ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ዶሮውን አጥቦ መጣድና ቲማቲም
■ ቀይ ሽንኩርት ጨምሮ በደንብ ማብሰልና ከበሰለ በኋላ ስጋውን ከመረቁ መለየትና መረቁ ውስጥ ፓስቲኒ ጨምሮ ሲበስል ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ሲንተከተክ ማውጣት