Choose your meal
የዶሮ አልጫ Recipe Ingredients ► 500ግራም በደቃቁ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
► 1የሾርባ ማንኪያ ምጥን ሽንኩርት
► 2የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል
► የተደቆሰ 600 ግራም የወጥ ቅቤ
► 12 የዶሮ ስጋ በደንብ የታጠበ
► 1የሻይ ማንኪያ እርድ
► ጨው ቁንዶ በርበሬ
Process ■ የተጣደ ድስት ውስጥ የገባውን ሽንኩርት መጠነኛ ውሃ ጠብ እያደረጉ ማብሰልና ሽንኩርቱ በስሎ ውሃውን መጠጥ ሲያደርግ የዶሮውን ስጋ እየጨመቁ መጨመርና በማዋሃድ ለብ ያለ ውሃ ጨምሮ ከድኖ ማብሰል አንድ የሾርባ ማንኪያ ምጥን ሽንኩርት ጨምሮ ማዋሃድ ውሃ ጠብ እያደረጉ ማንተክተክና ስጋውን እስኪበስል እያማሰሉ ቅቤ መጨመርና አዋህዶ በመሃከለኛ እሳት ማብሰል እርጥቦቹን ቅመሞች በውሃ በጥብጦ መጨመር አዋህዶ ማንተክተክ ቅመሙን አስተካክሎ ሲበስል ማውጣት

