Choose your meal
የፈራፈሬ ፒዛ Recipe Ingredients ► 300 ግራም ፉርኖ ዱቄት
► 150 ግራም ስኳር
► 4 እንቁላል
► 140 የገበታ ቅቤ
► 100 ሚሊ ሊትር ወተት
► 2 የሻይ ማንኪያ እርሾ
► 20 ፍሬ ኢንጆሪ
► 1 ሻይ ማንኪያ ቫኒላ
► ጨው
Process ■ እንቁላልና ስኳር መቶ ለ 15 ደቂቃ ማስቀመጥ
■ የገበታ ቅቤውን ለስለስ ካለ በደንብ ማማሰል
■ ጨው እርሾና ዱቄቱን ማደባለቅ
■ የተመታውን ስኳርና እንቁላል ከቂቤና ወተቱ ጋር ማደባለቅ
■ የተደባለቀውን ጨው እርሾና ዱቄት ከተደባለቀው እንቁላልና ስኳር ወተትና ቅቤ ጋር አዋህዶ በእጅ ውሃ ጠብ እያረጉ ማሸት ለ 1 ሰአት ኩፍ እንዲል ማስቀመጥ
■ ኩፍ ሲል ሊጡን መዳመጥ ላዛኛ መጋገሪያ ውስጥ መክተት
■ ኢንጆሪውን ለ 2 እየከፈሉ ሊጡላይ መደርደር ኩፍ እንዲል ለተጨማሪ 1 ሰአት ያክል መተው
■ በ180 ዲግሪ ኦቨን ውስጥ ከቶ ለ35 ደቂቃ ማብሰል አቀዝቀዞ ቆራርጦ ማቅረብ

