EXTERIOR

የፎሶሊያ ሾርባ Recipe
Ingredients
► 6 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት
► የተከተፈ ሽንኩርት
► የተከተፈ ካሮት
► የተፈጨ ቲማቲም
► የተከተፈ ፎሶሊያ
► የበሰለ አተር
► የተከተፈ ስፒናች
► ተልጦ የተከተፈ ድንች
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ዘይቱን በድስት ጥዶ ሽንኩርቱን ካሮቱን ጨምሮ ማቁላላትና ቲማቲሙን
■ ፎሶሊያውን
■ አተሩን
■ እስፒናቹን
■ ድንቹን በመጨመር ሁሉንም በውሃ በማብሰል ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ አብስሎ ማውጣት