Choose your meal
ዳቦ ፍርፍር Recipe Ingredients ► 1 ቀይ ሽንኩርት
► 1 ፍንክት ነጭ ሽንኩርት
► 1 ቲማቲም
► 2 የሻይ ማንኪያ በርበሬ
► ዘይት
► ጨው
► ቅቤ
► መከለሻ ቅመም
Process ■ ዘይት በድስት ማጋል
■ የተከተፈውን ነጭ ሽንኩርት ጨምሮ መጥበስ
■ ቀይ ሽንኩርቱን ጨምሮ ማብሰል
■ ቲማቲሙን መጨመር
■ ቲማቲሙ ውሀውን ሲጨርስ በርበሬ መጨመር
■ መከለሻውን መጨመር
■ ውሀ ጠብ እያረጉ በደምብ ማቁላላት
■ ከተቁላላ በኋላ ውሀ መከለስ ደረቅ ዳቦ ስለሆነ ውሀ ይፈልጋል
■ ጨው መጨመር
■ ውሀው ሲፈላ ቅቤ መጨመር
■ የተወቀጠውን ዳቦ መጨመር
■ ውሀውን በደምብ እስኪመጥ ለ10 ደቂቃ ያህል ከድኖ ማስቀመጥ
■ ሻይ ማፍላት ትችላላቹ እስከዛ

