EXTERIOR

ግሪን ዋይ Recipe
Ingredients
► 100ግራም የተከተፈ ስዊት ሚሎን
► 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ሞሪንጋ
► 100ግራም ፍሬው የውጣለት ኪያር
► 2የሾርባ ማንኪያ ማር
► 200ሚ.ሊ ውሃ
Process
■ ስዊት ሚሎን
■ ሞሪንጋ
■ ኪያር
■ ማር
■ ውሃ ሁሉንም በአንድ መፍጨትና ማቅረብ