EXTERIOR

ፊሽ ሞርኔ Recipe
Ingredients
► የተእቀለ ድንች
► ቺዝ
► የተፈጨ ዳቦ
► የእንቁላል አስኳል
► የቲማቲም ሶስ
► የተከተፈ ነጭ አሳ
Process
■ ድንቹን መፍጨትና መጋገሪያ ትሪ ላይ በማድረግ ሶስ ቺዝ እንቁላል ቀላቅሎ በላዩ ማፍሰስና አሳውን በማድረግ ሶሱን በመጨመርና በቅቤ የተለወሰውን የተፈጨ ዳቦ ከላይ በመሸፈን ምድጃ ውስጥ ከቶ ሲበስል አውጥቶ ማቅረብ