EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ፍሩት ፒዛ Recipe
Ingredients
► የተዘጋጀ የፒዛ ሊጥ
► የተከተፈ ሃባብ
► የተከተፈ አናናስ
► ቺዝ
► ዘቢብ
► የሎሚ ጭማቂ
► እርጎ
► የተከተፈ ስትሮበሪ
Process
■ የተዘጋጀውን ሊጥ ማብሰልና ፍራፍሬዎቹን በጎድጓዳ ሳህን ውስጥ በማድረግ ቺዙን የሎሚ ጭማቂውን አድርጎ ማዋሃድና የተዘጋጀውን የፒዛ ሊጥ ላይ በማድረግ ማቅረብ