Choose your meal
ፍርፍር Recipe Ingredients ► 1 ሽንኩርት
► 1 ቲማቲም
► 1 እንጀራ
► ነጭ ሽንኩርት
► ትንሽ በርበሬ
► ዘይት
► ጨው
► ክኖር
► ቅቤ
► 1 አቮካዶ
Process ■ መጥበሻ/ድስት ላይ ዘይት ማሞቅ
■ ነጭ ሽንኩርት መጨመር ትንሽ መጥበስ
■ ቀይ ሽንኩርት መጨመር
■ በሰል እስኪል ማቁላላት
■ ቲማቲም መጨመር
■ በርበሬ እንደ አስፈላጊነቱ መጨመር
■ ክኖር መጨሙር
■ ውህ ጠብ እያረጉ በደምብ ማቁላላት
■ ትንሽ ውሀ መጨመር ለማፈርፈር ያህል 2 የሻይ ሲኒ ለ1 እንጀራ ይበቃል
■ አፈርፍሮ ከአቮካዶ ጋር ማቅረብ
■ የተቀቀለ እንቁላል ማድረግም ይቻላል

